ደሴ እና የሸዋበር መስጊድ! የጢጣው ኮሌኔል ጉድ!

(በውብሸት ሙላት) እስከ 2003/4 ዓ.ም. (በትክክል ባላስታውሰውም) ድረስ ዋና ተልእኮው ግጭት መፍጠር የሚመስል ተግባር ውስጥ የተሰማራ አንድ ኮሌኔል(ስሙን ላለመጥቀስ ነው) ነበር፡፡ ጢጣ የወታደር ካምፕ ውስጥ የሚኖር፡፡ አሁን የወሎ ቴሪሼሪ ኬር ሆስፒታል የሚሠራበት፡፡ ይህ ሰው የምሥራቅ አማራ (ከአፋር ክልል የተወሰኑ ዞኖችን ጨምሮ) የብሔራዊ ደኅንነት ተጠሪም ኃላፊም ነበር፡፡ አብረውት የሚሠሩ በመከላከያ ሥር የነበሩ የደኅንነት ሠራተኞችም ነበሩ፡፡ ብዙ … Continue reading ደሴ እና የሸዋበር መስጊድ! የጢጣው ኮሌኔል ጉድ!